የተረት አባት - Yeteret Abat
@yeteret_abat
訂閱者
觀看次數
影片
API
4K
YouTube 即時訂閱者計數器
Loading Advanced Analytics...
የተረት አባት - Yeteret Abat
እንኳን ወደ ተረት አባት የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ
የተረት አባት በኢትዮጵያ ህፃናት መልካም አስተዳደግ ዙሪያ ከ30 ዓመት በላይ እያዝናኑ የሚያስተምሩ ተረቶችን በራዲዮ ፣ በቴሌቪዥን እንዲሁም በተለያዩ መድረኮች በማቅረብ ትውልድን በመልካም ስነ-ምግባር አንጸዋል ፡፡አሁን ላይ የእርሳቸውን ተረቶች እየሰሙ ያደጉ ልጆች ወጣት አልያም ጎልማሳ ሆነው ወልደው ከብደዋል ፤ የተረት አባትም ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እየተረሳ ያለው ባህላችን እንዲመለስ ልጆች በቀና መንገድ ተኮትኩተው እንዲያድጉ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል በአዲስ አቀራረብ የተመረጡ ተረቶችን ይዘው መጥተዋል ፡፡ ትልልቅ ሰዎችም ሆኑ ህታናት ቢሰሟቸው የሚዝናኑባቸው የሚማሩባቸው ተረቶች ናቸው እና እድሜ አይገድባቸውም አለፍም ሲል መልካም ትውስታ ነውና ወላጆች ተረቶቹን ከልጆቻቸው ጋር ሆነው ቢያዳምጧቸው የማይረሳ ግዜን ያሳልፋሉ
የተረት አባትን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UCLK8peUL--7wzOWv2firXlQ
--------------------------------------
Yeteret Abat's official YouTube channel offers entertaining and educational stories to guide children towards good manners and preserve our culture. Join our community and subscribe to his channel for fun learning experiences.
#Ethiopian_Kids #Amharic_Amazing_Story #Yeteret_Abat
Embed
即時追蹤 YouTube 訂閱者、觀看次數、創作者比較與里程碑,支援快速使用者名稱搜尋。
影片
ሞኙ አቦሸማኔ 🌞 ተረት ተረት 🌞 | የተረት አባት | #ተረትተረት #teret_teret #ልጆች
Uploaded
916
觀看次數
30
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
即時追蹤 YouTube 訂閱者、觀看次數、創作者比較與里程碑,支援快速使用者名稱搜尋。